የሳምንቱ ትርጕም

This page is a translated version of the page Translation of the week and the translation is 29% complete.
Outdated translations are marked like this.
Shortcuts:
WM:TOTW,
TOTW

This page is for the Wikipedia translation of the week.

የሰኞ፣ አንድ ቁም ነገር መዋቅር ወይም የአንድ መጣጥፍ መጀመርያው አንቀጽ ወደ ሌሎቹ ቋንቋዎች ዊኪፔድያዎች (በተለይም ወደ ትንንሹ ቋንቋዎች) በቀላል እንዲተረጎም ይመረጣል።

ለምርጫው ተስማሚ የሚኾኑ መጣጥፎች 1) አጫጭር የሆኑ፣ 2) ለመተርጐም የሚቀልሉ፣ 3) ስለ ሌላ ጉዳይ ወደ ሆኑ መጣጥፎች የሚመሩ ቢሆኑ የሚሻ ነው። ዓላማው ለማንኛውም ቋንቋ ዊኪፔድያ ሰፊና ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው ጉዳዮች እንዲኖራቸው ሲሆን በየሳምንቱ የተመለከተውን መጣጥፍ ወደ ብዙ ልሣናት ቢለወጥ ጥሩ ልምድ ይሆናል በማሰብ ነው።

Please update the interwiki links on Wikidata of your language version of the article after each week's translation is finished so that all languages are linked to each other.

You can communicate with other translators or ask for help on Babylon, Wikimedia translation activity center.

የዚሁ ሳምንት ትርጕም (41):

The winner this week is en:Immaterial labor.

Please list translations here.

Current candidates

Put your name next to your favorite candidate, along with the potential links in the article (some people may want to translate them too). Please vote at /Translation candidates.

Failed candidates are found at /Removed.

አስተርጓሚዎች

የአማርኛ አስተርጓሚዎቻችን ጊዜ ሲኖራቸው አንዳንዴ ያስተረጎሙትን መጣጥፎች እታች ይዘረዝራሉ። ይህንን ዕቅድ ለማካሄድ እርዳታ ለመጨመር እርስዎም ቢያስቡ፣ በዚህ ገጽ ግርጌ እባክዎ ስሞን ይጻፉልን። እናመስግናለን።

ባለፉት ሳምቶች የተተረጎሙት መጣጥፎች (2024)


ደግሞ ያዩ፡-