የነጠላ የአባል መግቢያ ማጠቃለያ ማስታወቂያ/ድህረ-ስም ቅየራ ማስታወቂያ

This page is a translated version of the page Single User Login finalisation announcement/Post-rename notice and the translation is 100% complete.

ስም ተለውጧል

ይህ አካውንት በነጠላ የአባል መግቢያ ማጠቃለያ መሠረት ስሙ ተቀይሯል። ይህ አካውንት የእርስዎ ከሆነ በድሮው የብዕር ስምዎ እና የይለፍ ቃልዎ በመግባት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። አዲስ የተሰጥዎን ስም ካልወደዱት Special:GlobalRenameRequestን በመጠቀም የራስዎን ስም መምረጥ ይችላሉ። -- Keegan (WMF) (talk)